የዓለም የመሬት ስፋት

ደረጃሀገርየመሬት ስፋት(ካሬ ኪ.ሜ.)ማስታወሻ
ዓለም510,072,000የዓለም 70.8% መሬት በውሃ የተሸፈነ ነው
1ሩሲያ17,075,200(ወይም 'መስኮብ' 'ራሺያ')
አንታርክቲካ13,200,000አንደ ሀገር አይቆጠርም
2ካናዳ9,984,670
3ቻይና9,596,961
4አሜሪካ9,525,067
5ብራዚል8,515,767
6አውስትሬሊያ7,692,024(ወይም አውስትራልያ)
የአውሮፓ ሕብረት3,976,372
7ህንድ3,287,590(ወይም "ህንደኬ")
8አርጀንቲና2,766,890
9ካዛኪስታን2,717,300
10አልጄሪያ2,381,741
11ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ2,344,858
12ሳዑዲ አረቢያ2,149,690
ካላሊት ኑናት2,166,086(ወይም "ግሪንላንድ")
13ሜክሲኮ1,972,550
14ኢንዶኔዥያ1,910,931
15ሱዳን1,886,068
16ሊቢያ1,759,540
17ኢራን1,648,000(ወይም "ፋርስ")
18ሞንጎሊያ1,564,110
19ፔሩ1,285,216
20ቻድ1,284,000
21ኒጄር1,267,000
22አንጎላ1,246,700
23ማሊ1,240,000
24ደቡብ አፍሪካ1,219,912
25ኮሎምቢያ1,138,910
26ኢትዮጵያ1,127,127
27ቦሊቪያ1,098,580
28ሞሪታኒያ1,030,700
29ግብፅ1,001,450(ወይም "ምስር")
30ታንዛኒያ945,087የማፊያ፣ ፔምባ፣ እና ዛንዚባር ደሴቶችን ያጠቃልላል
31ናይጄሪያ923,768
32ቬኔዝዌላ912,050
33ፓኪስታን881,912
34ናሚቢያ825,615
35ሞዛምቢክ801,590
36ቱርክ780,580
37ቺሌ756,950
38ዛምቢያ752,614
39ምየንማ678,500(ቀድሞ "በርማ")
40አፍጋኒስታን647,500
41ፈረንሣይ640,679
42ሶማሊያ637,657
43የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ622,984
44ደቡብ ሱዳን619,745
45ዩክሬን603,500
46ማዳጋስካር587,041
47ቦትስዋና581,730
48ኬንያ580,367
49የመን527,968
50ታይላንድ514,000(ቀድሞ 'ሲያም')
51እስፓንያ504,782(ወይም 'ስፔን', 'ስጳንያ' ወዘተ.)
52ቱርክሜንስታን488,100
53ካሜሩን475,440
54ፓፑዋ ኒው ጊኒ462,840
55ስዊድን449,964
56ኡዝቤኪስታን447,400
57ሞሮኮ446,550
58ኢራቅ437,072
59ፓራጓይ406,750
60ዚምባብዌ390,580
61ጃፓን377,835
62ጀርመን357,021
63ኮንጎ ሪፑብሊክ342,000
64ፊንላንድ338,145
65ማሌዢያ329,750
66ቪየትናም329,560
67ኖርዌ324,220
68ኮት ዲቯር322,460(ወይም "አይቮሪ ኮስት")
69ፖላንድ312,685(ወይም "ፖሎኝ")
70ኦማን309,500
71ጣልያን301,336
72ፊሊፒንስ300,000
73ኤክዋዶር283,560
74ቡርኪና ፋሶ274,200(ቀድሞ 'ላይኛ ቮልታ')
75ኒው ዚላንድ268,680
76ጋቦን267,667
-ምዕራባዊ ሣህራ266,000
77ጊኔ245,857
78እንግሊዝ244,820(ወይም 'ታላቅ ብሪታንያ' 'ዩናይትድ ኪንግደም' 'ኢንግላንድ')
79ዩጋንዳ241,550
80ጋና239,460
81ሮማንያ237,500(ወይም "ሩማንያ")
82ላዎስ236,800
83ጊያና214,970
84ቤላሩስ207,600
85ኪርጊዝስታን198,500
86ሴኔጋል196,190
87ሲሪያ185,180(ወይም "ሶርያ")
88ካምቦዲያ181,040
89ኡሩጓይ176,220
90ሱሪናም163,820
91ቱኒዚያ163,610
92ባንግላዴሽ147,570
93ኔፓል147,181
94ታጂኪስታን143,100
95ግሪክ131,940
96ኒካራጉዋ129,494
97ስሜን ኮርያ120,540
98ማላዊ118,484
99ኤርትራ117,600
100ቤኒን112,620
101ሆንዱራስ112,090
102ላይቤሪያ111,370
103ቡልጋሪያ110,910
104ኩባ110,860
105ጓቴማላ108,890
106አይስላንድ103,000
107ደቡብ ኮርያ98,480
108ሀንጋሪ93,030
109ፖርቱጋል92,391(ወይም "ፖርቹጋል"፤ አዜሮስና ማድዬራ ደሴቶችን ያጠቃልላል።)
110ዮርዳኖስ92,300(ወይም ጆርዳን)
111ሰርቢያ88,361
ፍሬንች ጊያና91,000
112አዘርባይጃን86,600
113ኦስትሪያ83,870(ወይም "ኦስትራይሽ")
114ዩናይትድ አራብ ኤሚሬትስ82,880
115ቼክ ሪፑብሊክ78,866
116ፓናማ78,200
117ሴየራ ሊዮን71,740
118አየርላንድ ሪፑብሊክ70,280
119ጂዮርጂያ69,700
120ሽሪ ላንካ65,610
121ሊትዋኒያ65,200
122ላትቪያ64,589(ወይም "ሌትላንድ")
ስቫልባርድ62,049ስፒትስበርግንና ጆርኖያ ያጠቃልላል
123ቶጎ56,785
124ክሮኤሽያ56,542(ወይም "ክሮዋስያ")
125ቦስኒያ እና ሄርጸጎቪና51,129
126ኮስታ ሪካ51,100
127ስሎቫኪያ48,845
128ዶሚኒካን ሪፑብሊክ48,730
129ቡታን47,000
130ኤስቶኒያ45,226በባልቲክ ባሕር የሚገኙ 1,520 ደሴቶችን የጠቃልላል
131ዴንማርክ43,094
132ኔዘርላንድስ41,526(ወይም "ሆላንድ")
133ስዊዘርላንድ41,290(ወይም "ስዊስ")
134ጊኔ-ቢሳው36,120
135ቻይና ሪፐብሊክ35,980ታይዋንን ይጨምራል
136ሞልዶቫ33,843
137ቤልጅክ30,528(ወይም 'ቤልጄም' 'ቤልጂየም' 'ቤልጂክ' 'ቤልጅግ' ወዘተ.)
138ሌሶቶ30,355
139አርሜኒያ29,800
140አልባኒያ28,748
141የሰለሞን ደሴቶች28,450
142ኢኳቶሪያል ጊኔ28,051
143ቡሩንዲ27,830
144ሀይቲ27,750
145ሩዋንዳ26,338
146የመቄዶኒያ ሪፑብሊክ25,333
147ጅቡቲ23,000
148ቤሊዝ22,966
149ኤል ሳልቫዶር21,040
150እስራኤል20,770ጋዛ እና ዌስት ባንክን አያጠቃልልም
151ስሎቬንያ20,273
ኒው ካሌዶኒያ19,060
152ፊጂ18,270
153ኩዌት17,820
154ስዋዚላንድ17,363
155ምስራቅ ቲሞር15,007(ወይም 'ቲሞር ለስተ' 'ኢስት ቲሞር')
156ባሀማስ13,940
157ቫኑአቱ12,200
158ሞንተኔግሮ13,812
የፎክላንድ ደሴቶች12,173
159ቃጣር11,437
160ጋምቢያ11,300
161ጃማይካ10,991
162ሊባኖስ10,400(ወይም ሊባኖን)
163ቆጵሮስ9,250(ወይም ሳይፕረስ)
ፖርቶ ሪኮ9,104
ዌስት ባንክ5,860
164ብሩናይ5,770
165ትሪኒዳድና ቶቤጎ5,128
ፍሬንች ፖሊኔዢያ4,167
166ኬፕ ቨርድ4,033
Other Languages
беларуская (тарашкевіца)‎: Сьпіс краінаў паводле плошчы
srpskohrvatski / српскохрватски: Lista država po površini
oʻzbekcha/ўзбекча: Davlatlar statistikasi - Maydon