ኤታና

ኤታናሱመር ነገሥታት ዝርዝር ላይ 12ኛው የ ኪሽ ንጉሥ በ ሱመር፣ የ ማሽዳ ልጅ አርዊዩም ተከታይ ይባላል። ከዚህ በላይ «ወደ ሰማይ ዐርጐ ውጭ አገሮችን ሁሉ ያሠለጠነው» ይባላል። 1,560 አመታት (ወይም እንደ ሌላ ቅጂ 635 አመታት) ከነገሠ በኋላ በልጁ ባሊኅ ተከተለ። ለኤታና ኅልውና የ ሥነ ቅርስ ማረጋገጫ ገና ባይገኝም፣ ስሙ ከአንዳንድ ሌላ የትውፊት ጽላት ይታወቃል። አንዳንዴም ይህ ኤታና የኪሽ መጀመርያው ንጉሥና መስራች ይባል ነበር።

Other Languages
العربية: إيتانا
български: Етана
català: Etana
Deutsch: Etana
English: Etana
español: Etana de Kish
français: Etana
magyar: Etana
italiano: Etana di Kish
日本語: エタナ
한국어: 에타나
Nederlands: Etana
polski: Etana
русский: Этана
srpskohrvatski / српскохрватски: Etana
svenska: Etana
українська: Етана