ቁጥር

ቁጥር ፦ ለመቁጠር ወይም ደግሞ ለመለካት የምንጠቀምበት የሂሳብ ቁስ ነው። ቁጥሮች ከዚህ ከሁለቱ ጥቅማቸው ውጭ በአሁኑ ጊዜ ለልዩ ልዩ ጥቅም ይውላሉ። ለምሳሌ፦ አንድን ነገር ለመለየት (ምሳሌ ስልክ ቁጥር)፣ ለመደርደር (ሲሪያል ቁጥር)፣ ኮድ ለማበጀት (ISBN ቁጥር) ከብዙ በጥቂቶቹ ናቸው።

አንድንድ ሂደቶች አንድ ወይም ሁለት ቁጥሮችን ወስደው ሌላ ቁጥርን ይሰጡናል። እኒህ ሂደቶች ኦፕሬሽን ይባላሉ። ለምሳሌ ቁጥር ሲስጠን ቀጣዩን ቁጥር የምናገኝ ከሆነ ይህ ሂደት ቀጣም በመባል ይታወቃል፣ የሚወስደውም ቁጥር ብዛት አንድ ብቻ ስለሆነ ዩናሪ ኦፐሬሽን ይባላል። እንደ መደመር፣ መቀነስና፣ ማባዛት፣ ማካፈል ያሉት ደግሞ ባይናሪ ኦፕሬሽን ይባላሉ። እንደዚህ ያሉትን የቁጥር ኦፕሬሽን የሚያጠናው የሂሳብ ክፍል ሥነ ቁጥር ወይም አርቲሜቲክ (በእንግሊዝኛ Arithmetic) ይሰኛል።

የቁጥሮችን ቁመና በግሩፕ፣ ቀለበት ና ሜዳ የሚያጠናው የሂሳብ ክፍል የነጠረ አልጀብራ ተብሎ ይታወቃል።

ቁጥር አይነቶች
የተፈጥሮ ቁጥሮች0, 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, ..., n
ኢንቲጀር ቁጥሮች-n, ..., -5, -4, -3, -2, -1, 0, 1, 2, 3, 4, 5, ..., n
ፖዘቲቭ ኢንቲጀሮች1, 2, 3, 4, 5, ..., n
ራሽናል ቁጥሮችa/b where a and b are integers and b is not zero
እውን ቁጥሮችA rational number or the limit of a convergent sequence of rational numbers
ያቅጣጫ ቁጥሮችa + bi where a and b are real numbers and i is the square root of -1
  • የቁጥር ምልክቶች

የቁጥር ምልክቶች

የ ሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥሮች ምልክቶች (0123456789) በዘመናዊ ቅርጾቻቸው በአውሮፓ ከ1550 ዓም ግድም ጀምሮ ነው። ከዚያ በፊት በነባሮች ቅርጾቻቸው በአውሮፓ ከ 968 ዓም ጀምሮ ይታወቁ ነበር። እነርሱም ከ አረብኛ ቁጥሮች ተወሰዱ። አረቦችም የሕንድ ቁጥሮች የበደሩ ከ 768 ዓም ጀምሮ ነበር። የአረብ ሊቃውንት ከአውሮፓ ሊቃውንት በነዚህ ፪ መቶ አመታት በዜሮ (0) ጥቅም ቅድምትነታቸው ምክንያት፣ በሥነ ቁጥር ብቻ ሳይሆን በሌሎች ሳይንስ ዘርፎች ሥነ ቁጥሮች በመቀለላቸው በኩል፣ ለጊዜው የአረብ አለም ሊቃውንት በይበልጥ ለመግፋት ቻሉ። ሕንዶችም የዜሮ ጥቅም ያወቁት ቢያንስ ከ 620 ዓም ጀምሮ ነበር። ለያንዳንዱ ሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥር ምልክት አደረጃጀት፣ በየአማርኛ ስሙ አንድ ሁለት ሦስት አራት አምስት ስድስት ሰባት ስምንት ዘጠኝ ይዩ።

ግዕዝ ቁጥሮች ምልክቶች በቀጥታ ከግሪክ ፊደል ቁጥሮች ተበደሩ፤ እንዲሁ፦

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 20 30 40 50 60 70 80 90 100
ግሪክኛ Α Β Γ Δ Ε Ϛ Ζ Η Θ Ι Κ Λ Μ Ν Ξ Ο Π Ϙ Ρ
ቅብጥኛ Ϥ
ቢዛንስ α β γ δ ε Ϛ ζ η θ ι κ λ μ ν ξ ο π ϟ ρ
ግዕዝ

ይህ የግሪኮች ዘዴ የተለማ ምናልባት 400 ዓክልበ. ግድም ሲሆን፣ ከዚያ ቀድሞ ሌላ የአቆጣጠር ዘዴ ለግሪኮቹ ነበራቸው። የግዕዝ ቁጥር ቅርጾች ከ500 ዓም ያህል ጀምሮ ናቸው ( የአባ ገሪማ ብራናዎች)።

በአውሮፓ ከሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥሮች በፊት የነበረው ዘዴ ሮማዊ ቁጥሮች በአንዳንድ ቦታ እስካሁን ይገኛል። በዚህም፦

  • I = ፩ ፣ II = ፪ ፣ III = ፫
  • IV = ፬ ፣ V = ፭ ፣ VI = ፮ ፣ VII = ፯ ፣ VIII = ፰
  • IX = ፱ ፣ X = ፲ ፣ XI = 11 ወዘተ.
  • XX = ፳ ፣ XXX = ፴
  • XL = ፵ ፣ L = ፶ ፣ LX = ፷
  • XC = ፺ ፣ C = ፻ ፣ CC = ፪፻ ፣ CCC = ፫፻
  • CD = ፬፻ ፣ D = ፭፻ ፣ DC = ፮፻ ወዘተ.
  • CM = ፱፻ ፣ M = ፲፻ ፣ MC = ፲፩፻

እነዚህ ቅርጾች እንደ ላቲን አልፋቤት ፊደላት I, V, X, L, C, D, M ለመምሰል የጀመሩ ከ1 ዓም አካባቢ ነው። ሆኖም በውነት ከጥንታዊ ኤትሩስክኛ ቁጥሮቹ ምልክቶች («𐌠, 𐌡, 𐌢, ⋔, 𐌚, ⊕» ለ«I, V, X, L, C, M») የተለሙ ናቸው።

ከነዚህ ዘዴዎች በቀር በጣም ብዙ ሌሎች የአቆጣጠር ምልክቶች ዘዴዎች ከቦታ ወደ ቦታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተለያዩ በሰው ልጆች ታሪክ ላይ ተገኝተዋል።

Other Languages
Afrikaans: Getal
Alemannisch: Zahl
aragonés: Numero
Ænglisc: Rīm
العربية: عدد
ܐܪܡܝܐ: ܡܢܝܢܐ
অসমীয়া: সংখ্যা
asturianu: Númberu
Atikamekw: Akitasowin
azərbaycanca: Ədəd
башҡортса: Һан
Boarisch: Zoih
žemaitėška: Skaitlios
беларуская: Лік
беларуская (тарашкевіца)‎: Лік
български: Число
Bahasa Banjar: Wilangan
বাংলা: সংখ্যা
བོད་ཡིག: གྲངས་ཀ།
brezhoneg: Niver
bosanski: Broj
буряад: Тоо
català: Nombre
Choctaw: Hohltina
کوردی: ژمارە
čeština: Číslo
Чӑвашла: Хисеп
Cymraeg: Rhif
dansk: Tal
Deutsch: Zahl
डोटेली: अंका
Ελληνικά: Αριθμός
emiliàn e rumagnòl: Nómmer
English: Number
Esperanto: Nombro
español: Número
eesti: Arv
euskara: Zenbaki
فارسی: عدد
Fulfulde: Limle
suomi: Luku
Võro: Arv
føroyskt: Tal
français: Nombre
Nordfriisk: Taal
Frysk: Getal
Gaeilge: Uimhir
贛語:
Gàidhlig: Àireamh
galego: Número
Avañe'ẽ: Papaha
עברית: מספר
हिन्दी: संख्या
hrvatski: Broj
Kreyòl ayisyen: Nonm
magyar: Szám
հայերեն: Թիվ
interlingua: Numero
Bahasa Indonesia: Bilangan
Ilokano: Numero
Ido: Nombro
italiano: Numero
日本語:
Patois: Nomba
la .lojban.: namcu
ქართული: რიცხვი
Taqbaylit: Amḍan
қазақша: Сан
ಕನ್ನಡ: ಸಂಖ್ಯೆ
한국어: 수 (수학)
kurdî: Hejmar
Latina: Numerus
Lëtzebuergesch: Zuel
лакку: Аьдад
Lingua Franca Nova: Numero
Luganda: Ennamba
Limburgs: Getal
ລາວ: ຈຳນວນ
lietuvių: Skaičius
latviešu: Skaitlis
मैथिली: अंक
Malagasy: Isa
олык марий: Шотпал
македонски: Број
മലയാളം: സംഖ്യ
मराठी: संख्या
Bahasa Melayu: Nombor
Mirandés: Númaro
မြန်မာဘာသာ: ကိန်း
Nāhuatl: Tlapōhualli
Plattdüütsch: Tahl
नेपाली: अंक
नेपाल भाषा: ल्याः
Nederlands: Getal (wiskunde)
norsk nynorsk: Tal
norsk: Tall
Novial: Nombre
Nouormand: Neunmétho
Sesotho sa Leboa: Nomoro
occitan: Nombre
Ирон: Нымæц
ਪੰਜਾਬੀ: ਅੰਕ
Pangasinan: Numero
polski: Liczba
پنجابی: نمبر
پښتو: عدد
português: Número
Runa Simi: Yupay
română: Număr
armãneashti: Numiru
tarandíne: Numere
русский: Число
русиньскый: Чісло
संस्कृतम्: संख्याः
саха тыла: Ахсаан
sicilianu: Nùmmuru
Scots: Nummer
Sängö: Nömörö
srpskohrvatski / српскохрватски: Broj
Simple English: Number
slovenščina: Število
chiShona: Nhamba
Soomaaliga: Tiro
shqip: Numri
српски / srpski: Број
Basa Sunda: Wilangan
svenska: Tal
Kiswahili: Namba
ślůnski: Nůmera
தமிழ்: எண்
ತುಳು: ಸಂಖ್ಯೆ
తెలుగు: సంఖ్య
тоҷикӣ: Адад
ไทย: จำนวน
ትግርኛ: ቁጽሪ
Türkmençe: San
Tagalog: Bilang
Türkçe: Sayı
Xitsonga: Nomboro
татарча/tatarça: Сан
українська: Число
اردو: عدد
oʻzbekcha/ўзбекча: Son
vèneto: Nùmaro
Tiếng Việt: Số
Winaray: Ihap
吴语:
хальмг: Тойг
isiXhosa: INANI
ייִדיש: צאל
Yorùbá: Nọ́mbà
中文:
文言:
Bân-lâm-gú: Sò͘-ba̍k
粵語: